Amharic stringlengths 8 473 ⌀ | emotion stringclasses 7
values |
|---|---|
እነርሱንም ተዋቸው ፡ ፡ ነገሬ ሰላም ነው በልም ፡ ፡ ወደፊትም (የሚመጣባቸውን) ያውቃሉ ፡ ፡ | neutral |
ሁሉም ተጠባባቂ ነው ተጠባበቁም፤ የቀጥታውም መንገድ ባለቤቶች እነማን እንደሆኑ፣ እነማንም እንደተመሩ፣ ወደፊት ታውቃላችሁ በላቸው። | neutral |
10_4_ሁላችሁም ኾናችሁ መመለሻችሁ ወደ እርሱ ነው። | neutral |
ይከልከሉ፤ እርሱ ቁርዓን መገሠጫ ነው። | disgust |
በከሓዲዎች ላይ ገር ያልኾነ ነው። | sadness |
ውሸታሙ ኩሩው ማን እንደኾነ ነገ በእርግጥ ያውቃሉ ፡ ፡ | anger |
በከሓዲዎች ላይ ገር ያልኾነ ነው ፡ ፡ | sadness |
ዐረብኛ ቁርኣን ሲኾን ለሚያውቁ ሕዝቦች (የተብራራ) ነው። | neutral |
እነርሱ በላጮች ናቸውን ወይስ የቱብበዕ ሕዝቦችና እነዚያ ከእነርሱ በፊት የነበሩት? | neutral |
ወይስ በእርሱ ዕብደት አለበት ይላሉን አይደለም ፡ ፡ እውነትን ይዞ መጣላቸው ፡ ፡ አብዛኞቻቸውም እውነትን ጠይዎች ናቸው ፡ ፡ | neutral |
10|8|እነዚያ ይሠሩት በነበሩት ምክንያት መኖሪያቸው በእሳት ውስጥ ነው። | neutral |
ነፍሱን የሚጠብቅ ግን ከእነዚህ ይርቃል። | sadness |
ሰው አጥንቶቹን አለመሰብሰባችንን ያስባልን? | neutral |
በዕድሜህ እንምላለን እነሱ በእርግጥ በስከራቸው ውስጥ ይዋልላሉ ፡ ፡ | fear |
44|22|ቀጥሎም (ስለ ዛቱበት) "እነዚህ አመጸኞች ሕዝቦች ናቸው" (አጥፋቸው) ሲል ጌታውን ለመነ። | disgust |
ለነርሱ በውስጧ ሲኾኑ የሚሹት ሁሉ አልላቸው ፡ ፡ እኛም ዘንድ ጭማሪ አልለ ፡ ፡ | neutral |
እንዲህም አሉ፦ "እነሆ ዛሬ ከእስራኤል መካከል አንድ ነገድ ተቆርጧል። | neutral |
26|220|እነሆ እርሱ ሰሚው ዐዋቂው ነውና። | neutral |
የፊተኛይቱንም አፈጣጠር 1 በእርግጥ አውቃችኋል፤ አትገነዘቡምን? | neutral |
በመጣላቸው ጊዜ "ይህ ግልጽ ድግምት ነው እንጂ ሌላ አይደለም" አሉ። | anger |
69|38|በምታዩትም ነገር እምላለሁ። | neutral |
"በሰላም ግቧት ይህ የመዘውተሪያ ቀን ነው" (ይባላሉ) ። | neutral |
እነዚህም ለእርሷ መመለስ የሌላትን አንዲትን ጩኸት እንጅ ሌላን አይጠባበቁም። | neutral |
ኢብሊስ (ዲያብሎስ) ብቻ ሲቀር እምቢ አለ፤ኮራም ከከሀዲዎቹ ሆነ" ማለቱ ነው። | disgust |
24|63|በመካከላችሁ የመልክተኛውን ጥሪ ከፊላችሁ ከፊሉን እንደ መጥራት አታድርጉት። | neutral |
" እውነቱ መጣ ፡ ፡ ውሸትም መነሻም መድረሻም የለውም (ተወገደ) " በላቸው ፡ ፡ | fear |
ይከልከሉ፤ እርሱ (ቁርዓን መገሠጫ) ነው። | disgust |
55|43|ይህቺ ያቺ አመጸኞች በእርሷ ያስተባብሉባት የነበረችው ገሀነም ናት (ይባላሉ) ። | disgust |
ታዲያ በሚያየው ላይ ትከራከሩታላችሁን? | anger |
ታዲያ በሚያየው ላይ ትከራከሩታላችሁን? | anger |
በነፍሳቸው ላይ እንዴት እንደ ዋሹና ይቀጣጥፉት የነበሩት ነገር ከእነሱ እንዴት እንደ ተሰወረ ተመልከት ፡ ፡ | disgust |
ከዐሥር ወንዶች ልጆች እኔ አልበልጥብሽምን? | surprise |
37|71|ከእነርሱ በፊትም የቀድሞዎቹ (ሕዝቦች) አብዛኞቻቸው በእርግጥ ተሳስተዋል። | fear |
በዚህ ውስጥ ለሚፈራ ሰው በእርግጥ መገምገሚያ አለበት። | fear |
44|11|ሰዎችን የሚሸፍን (በኾነ ጭስ) ይህ አሳማሚ ቅጣት ነው። | sadness |
እነሆ ይህን የካደ ሐውሸታም እንዲሁም መየዲያብሎስ ልጅ ነው እላችኋለሁ። | anger |
"በሰላም ግቧት ይህ የመዘውተሪያ ቀን ነው" ይባላሉ። | neutral |
ሠሙድ ወሰን በማለፍዋ አስተባበለች። | disgust |
ያ ለናንተ ከእርጥብ ዛፍ እሳትን ያደረገላችሁ ነው ወዲያውኑም እናንተ ከርሱ ታቀጣጥላላችሁ። | neutral |
እነርሱ የሚከራከሩ ሲሆኑ በድንገት የምትይዛቸው የሆነችን አንዲት ጩኸት እንጂ ሌላን አይጠባበቁም። | neutral |
ፈርዖን በዙሪያው ላሉት መማክርት "ይህ በእርግጥ ዐዋቂ ድግምተኛ ነው" አለ። | neutral |
ሰዎችን የሚሸፍን (በሆነ ጭስ) ይህ አሳማሚ ቅጣት ነው። | fear |
በርሱ ላይ ለምን አራትን ምስክሮች አላመጡም? | surprise |
"ይህም (ቁርኣን) የተቀጣጠፈ ውሸት ነው እንጂ ሌላ አይደለም" አሉ። | anger |
እውነቱም ተገለጸ፤ ይሰሩት የነበሩትም (ድግምት) ተበላሸ። | neutral |
እነሱም በአንድ ጊዜ ከእርሱ በፊት አብረው መጡ, ከዚያም ሁሉም በመላ ከተማው ራሳቸውን በተነ. | neutral |
ሁሉም በሚመስለው መንገዱ ላይ ይሠራል ጌታችሁም እርሱ መንገዱ ቀጥተኛ የሆነውን ሰው ዐዋቂ ነው በላቸው። | neutral |
አዎ, እነሱ ብዙ አማኞችን ይመራሉ, በትክክል የጀመሩት, በቀጥታ ወደ ገሃነም. | neutral |
12_74_"ውሸታሞች ብትሆኑ ቅጣቱ ምንድን ነው" አሏቸው። | disgust |
በፊቱ ዕጣን ከማጠን በቀር ቤት እሠራለት ዘንድ እኔ ማን ነኝ? | anger |
44|34|እነዚህ (የመካ ከሓዲዎች) በእርግጥ ይላሉ፡- | neutral |
በቅጣታችንም ያቻኩላሉን? | neutral |
በውስጧም ከሙስሊሞች ከአንድ ቤት (ቤተሰቦች) በስተቀር አላገኘንም። | neutral |
2_285_መልክተኛው ከጌታው ወደ ርሱ በተወረደው አመነ። | neutral |
84|20|የማያምኑት ለእነርሱ ምን አላቸው? | anger |
8_4_እነዚያ በእውነት አማኞች እነሱ ብቻ ናቸው። | neutral |
እውነቱም ተገለጸ፤ይሠሩት የነበሩትም (ድግምት) ተበላሸ። | neutral |
ነገር ግን ክፋቱ በጉባኤ ይገለጣል። | disgust |
ሰዎችን የሚሸፍን (በኾነ ጭስ) ይህ አሳማሚ ቅጣት ነው። | sadness |
ጠይቃቸውም፤ እነርሱ በአፈጣጠር ይበልጥ የበረቱ ናቸውን? | neutral |
ለሉቅማንም ጥበብን በእርግጥ ሰጠነው። | neutral |
ላንተም (ከጌታህ) የማይቋረጥ ዋጋ በእርግጥ አልለህ ፡ ፡ | disgust |
በሻንም ኖሮ በየከተማይቱ አስፈራሪን በላክን ነበር። | neutral |
ከእነርሱ እያንዳንዱ ሰው የጸጋይቱን ገነት መግባትን ይከጅላልን? | neutral |
6|66|በእርሱም (በቁርኣን) እሱ እውነት ሲኾን ሕዝቦችህ አስተባበሉ። | neutral |
ያንን ከረኃብ ያበላቸውን ከፍርሃትም ያረካቸውን (ጌታ ያምልኩ) ፡ ፡ | fear |
ኑሕም በእርግጥ ጠራን። | neutral |
እኛ የጌታህ መልክተኞች ነን። | neutral |
83|14|ይከልከል፤ ይልቁንም በልቦቻቸው ላይ ይሠሩት የነበሩት (ኀጢአት) ደገደገባቸው። | disgust |
‹‹እነርሱ የሚከራከሩ ሲኾኑ፣በድንገት የምትይዛቸው የኾነችን አንዲትን ጩኸት እንጂ ሌላን አይጠባበቁም። | fear |
እነርሱ ሙስሊሞች ነበሩ በፊት ይህን አላደረገም. | neutral |
5_58_ወደ ሶላትም በጠራችሁ ጊዜ (ጥሪይቱን) መሳለቂያና መጫወቻ አድርገው ይይዟታል። | neutral |
44|32|ከማወቅም ጋር በዓለማት ላይ በእርግጥ መረጥናቸው። | neutral |
በኛ ላይ ከሁለቱ መልካሞች (*) አንደኛዋን እንጂ ሌላን ትጠባበቃላችሁን? | neutral |
70|38|ከእነርሱ እያንዳንዱ ሰው የጸጋይቱን ገነት መግባትን ይከጅላልን? | neutral |
በቅጣታችን ያቻኩላሉን | neutral |
አየህን ብዙ ዓመታትን ብናጣቅማቸው፤ | neutral |
29_59_ (እነሱ) እነዚያ የታገሱ በጌታቸውም ላይ የሚመኩ ናቸው። | anger |
ከእነዚህ ሃይማኖቶች መካከል አንዳቸውም ቢሆኑ የአምላክን ቃል በጥብቅ እንደማይከተሉ ለመገንዘብ ጊዜ አልወሰደበትም። | surprise |
ነገር ግን ብዙ ልበ ጠጣሮች ስለነበሩ አልተመለከቱም፣ ስለዚህም ጠፉ። | sadness |
ይልቁንም አብዛኛዎቻቸው የሚሰሙ፣ ወይም የሚያውቁ፣ መሆናቸውን፣ ታስባለህን? | neutral |
በዚህ ውስጥ በብዙ ታጋሽና በብዙ አመስጋኝ ለኾኑት ሁሉ በእርግጥ ተዓምራቶች አሉ። | neutral |
ሙታን እንደገና ሕልውና ሲያገኙ ምድር ከዚያ በፊት ሆኖ በማያውቅ ደረጃ በደስታ ትሞላለች። | joy |
ሆኖም እሱ ለመረጣቸው ምርጦች ሲል ቀኖቹን አሳጥሯል። | neutral |
የፊተኛይቱንም አፈጣጠር (1) በእርግጥ አውቃችኋል፤ አትገነዘቡምን? | neutral |
ሕዝቦቼ ይህንን ቁርኣን የተተወ ነገር አድርገው ያዙት" | disgust |
36|3|አንተ በእርግጥ ከመልክተኞቹ ነህ። | neutral |
"ድግምተኞቹን እነሱ አሸናፊዎች ቢኾኑ እንከተል ዘንድ" (ተባለ) ። | neutral |
25:17 እና በተመሳሳይ, ሁለት የተቀበለው ሌላ ሁለት አተረፈ. | neutral |
አሕዛብም ከአሁን በኋላ ከእርሱ በፊት አብረው ይፈልቃል. | neutral |
ኢብሊስ (ዲያብሎስ) ብቻ ሲቀር እምቢ አለ፤ኮራም ከከሀዲዎቹ ሆነ " ማለቱ ነው። | disgust |
ነገር ግን እነሆ ሞተ፣ እናም ምድር ሁሉ ወደሚሄዱበት ሄዷል። | disgust |
እነዚያ የካዱት ከአላህ መንገድ ሊከለክሉ ገንዘቦቻቸውን ያወጣሉ። | neutral |
በመጣቻቸውም ጊዜ ማስታወሳቸው ለእነርሱ እንዴት ይጠቅማቸዋል? | neutral |
" (ዮሐንስ 8:44) ሐሰተኛ ከመሆኑም ሌላ በአምላክ ላይ ዓመፀ። | disgust |
አማኞች ባለ መሆናቸው፤ (በቁጭት) ነፍስህን ገዳይ መሆን ይፈራልሃል፤ | neutral |
74|40| (እነርሱስ) በገነቶች ውስጥ ይጠያየቃሉ። | neutral |
ብርታት የሌለውን ክንድ ምንኛ አዳንከው! | neutral |
ተጠባበቁም፤ እኔ ከናንተ ጋር ከሚጠባበቁት ነኝና" በላቸው። | neutral |
እንዲህም አለች፦ "ንጉሥ ሆይ፣ ለዘላለም ኑር። | anger |
Amharic-english Emotion Analysis Corpus
Dataset Description
This dataset contains emotion-labeled text data in Amharic-english for emotion classification (joy, sadness, anger, fear, surprise, disgust, neutral). Emotions were extracted and processed from the English meanings of the sentences using the model j-hartmann/emotion-english-distilroberta-base. The dataset is part of a larger collection of African language emotion analysis resources.
Dataset Statistics
- Total samples: 2,000,000
- Joy: 141104 (7.1%)
- Sadness: 97367 (4.9%)
- Anger: 111968 (5.6%)
- Fear: 83797 (4.2%)
- Surprise: 81250 (4.1%)
- Disgust: 151441 (7.6%)
- Neutral: 1333073 (66.7%)
Dataset Structure
Data Fields
- Text Column: Contains the original text in Amharic-english
- emotion: Emotion label (joy, sadness, anger, fear, surprise, disgust, neutral)
Data Splits
This dataset contains a single split with all the processed data.
Data Processing
The emotion labels were generated using:
- Model:
j-hartmann/emotion-english-distilroberta-base - Processing: Batch processing with optimization for efficiency
- Deduplication: Duplicate entries were removed based on text content
Usage
from datasets import load_dataset
# Load the dataset
dataset = load_dataset("michsethowusu/amharic-english-emotions-corpus")
# Access the data
print(dataset['train'][0])
Citation
If you use this dataset in your research, please cite:
@dataset{amharic-english_emotions_corpus,
title={Amharic-english Emotions Corpus},
author={Mich-Seth Owusu},
year={2025},
url={https://huggingface.co/datasets/michsethowusu/amharic-english-emotions-corpus}
}
License
This dataset is released under the MIT License.
Contact
For questions or issues regarding this dataset, please open an issue on the dataset repository.
Dataset Creation
Date: 2025-07-04 Processing Pipeline: Automated emotion analysis using HuggingFace Transformers Quality Control: Deduplication and batch processing optimizations applied
- Downloads last month
- 38